r

rumblle2025

2 Followers

ዶክተር አምባቸው የአማራ ክልል ለማበልጸግ ዲያስፖራውን ሲያስተባብርና ለአማራ ህልውና ሲታገል እንዴት እንደተገደለ በመረዳት ሁሉም ጥንቃቄ ካደረጉ አማራ ኢትዮጵያ አሸነፈች ።

0

አቤ ብልጽግናና በሚሰጡት ርዕሰ ላይ ከመንጠልጠል ለአማራ አንድነት መስራት ይጠበቅብሃል ።

0

ትግሉ ክልሉ ውስጥ እስከሆነ አማራ የአፋሕድ የአፋብኃ አንድነት እስኪመጣ ቢባል ግን የሸዋ የጎጃም የጎንደር የወሎ ፋኖ ማለት ጥበት ጎጠኝነት ወዘተ አመልካች ነውና ቢቀር። የአፋሕድና የአፋብኃ የሥልጣን ጉዳይ ከሆነ በጋራ መድረክ ቢሠሩ

0

ከቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽ የተሰጠባቸው እየተቆራረጡ በደንብ ስላልተሰሙ ወደፊት የዚህ ታዳሚ የሆናችሁ በየሚዲያችሁ ሳይበረዙ እገሌ ምላሽ የሰጠው በማለት ብታስተላልፉ ያልሰማ ያልተከታተሉ ሊረዱ ይችላሉ ።

0

አቤ እንደ ሽማግሌ ለማሸማገል ከሆነ አስተያየትህ ትክክል ነው።አፋሕድ በፕሮግራም ሰለሚመራ አመራሩ ለመርሁ ይገዛሉ ብየ አምናለሁ።አፋብኃ ካመነ አንድነት ፈጥሮ ለመርህ የማይመራ ካለ መቃወም ይችላሉ ። ቅድሚያ ለቃል ኪዳን መገዛት ነው ።

0

በአማራ ፋኖ መካከል ልዩነት የለም ።አቤ ብታምንም ባታምኑም አፋብኃ በብአዴን ብልጽግና ተጠልፏል ። የአፋብኃ መሪዎች አፋህድን ለማፈራረስ መሪዎችን ለማስገደል እንደ ገዥው በአፍ ለመምሰልም ይጥራሉ ። ለእነዚህ አፍ አዳሪ አትሸፍኑላቸው

0

የዘመነ ካሴ ከነ ስብሐት ነጋ ለፍርድ ከሚቀርቡት ጋራ አብሮ መቀላመድ እንዳለፈው የሕዝብ ትግሉን ለማስጠለፍ ወይም ብልጽግናን ለመጥቀም ካልሆነ በስተቀር ሥር ነቀል ለውጥ ሥርዓት ለማምጣት ስላልሆነ ለምን እንዳጫፈረ ሚስጥሩ ምን ይሆን?

0

ሕዝቡ ዝም ያለበት በአቋም የጸኑ አስተባባሪ አለመኖር ለምሳሌ ዶክተሮች ሲታሰሩ ዝምታ ፡ የፋኖው ፡ የዲያስፖራው መከፋፈል ፡ ሕዝብን ሀገርን የሚያስቀድም ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው

0

የዘመኑ የአማራ ትውልድ አንድ መጥፎ ባህርይ ከሕዝብ ይልቅ የግል ሆዳምነት ጥቅም ሥልጣን ማስቀደም ነው። ለዚህም ብአዴን አብንና ውስን የአፋብኃ ፋኖ መሪዎች ከአፋሕድ ለጠላት እጅ የሰጡ ፋኖ መሪዎች ናቸው ።

0

ብሔርተኝነት ህልውና ማስከበር ኢትዮጵያዊነት የሁሉም ብሔር ብሔረሰብ ህልውና ተከብሮ በአንድነት በእኩልነት ተስማምተው በጋራ የሚኖሩባትን ኢትዮጵያን መፍጠር ነው

0

መቼም መቼም ቢሆን አማራ ሆኖ አማራነቱን የሚክድ የሚጠላ የለም።ብሔርተኝነት አደጋ ነው። ሰውን መሆን በቂ ነው ። ከአፋሕድ መሪዎች ንግግር መረዳት በቂ ነው። ከዚህ ዲያስፖራው ቢያምኑ ዘመነን ለሥልጣን በማሳመንና አፋብኃን ለአንድነት ሥሩ

0

Abe የሐኪሞች የደመወዝ ጥያቄ አድማ እንዲጠናከር ሁሉም በማህበራዊ ሚዲያዎች ቢዘግቡት ከጤና ሚር የሚነገረው ምድር ካለው ውሸት መሆኑን ቢያጋልጡ

0

እስክንድር ነጋም ሎቢ ቢኖረው አፋሕድና አፋብኃ አንድ ይሆኑ ነበር። ምክያቱም አንድ ሁኑ ድጋፍ እናደርጋለን ቢሉና እነሱም የተሻለ ጥቅም ስለሚያገኙ ቀና ኢትዮጵያዊ ዲያስፖራ ለፍትሀዊ ዲሞክራሲ ስትሉ አንድ ሆናችሁ በመተባበር ብትቀሰቅሱ

0

አስክንድር ነጋ ለጸጥታው ምክርቤት በመጻፍ የውጭ ዲኘሎማቲክ በማጠናከር ሎቢ የመፈለግ እንደህወሓት ለምን አፋሕድ እንዳሰራ አታበረታቱም

0

ደብረጽዮን ለጸጥታው ምክር ቤት ሲጽፍ እስክንድር ነጋስ ለምን አይጽፍም። ከውጭ ዲኘሎማሲን ለምን አታጠናክሩም። አማራም ትግራይም እኩል ክልል ናቸው

0

ድርጅት ከፈጠሩ ከእንግዲህ አፋህድና አፋብኃ ከጥላቻ ሽኩቻና ጠብ ጸድተው በአንድነት የጋራ ጠላት ብልጽግናን አስወገደው የሽግግር መንግሥት መመሥረት ሁለቱና ሌሎችም ድርጀቶች ካሉ በምርጫ በሕዝብ ድምፅ ብልጫ አሸናፊው ሥልጣን ይረከባል

0

ስለ አፋሕድ በማኒፌስቶው መሠረት ፕሮፖጋንዳና ቅስቀሳ በየቀኑ ከተለያዩ ደጋፊ ምሁራን እንዲቀርብና ለኢትዮጵያን ሕዝብ ማስተላለፍ ከትጥቁ የበለጠ የገዥውን ውድቀት ያፋጥናል ። ምሳሌ ቅንጅት ድጋፍ ያገኘው አንዱ ዓላማውን ማስታወቁ ነበር።

0

የጎጃም ፋኖ የወሎ ፋኖ ትግል ደስ ቢልም በመሪዎቹ አማራ ለአማራ የሚል አጉል አዲስ አስተሳሰብ በመጨረሻ የህወሓት እጣፈንታ ይከሰታል ። ወሳኙ ትግል የአፋሕድ መነሻ አማራ መዳረሻ ኢትዮጵያ የሚለው ብቻነው

0

ኢትዮ 360ዎች ለአፋሕድ መጠናከር ከጠብመንጃ ትግል ባሻገር የማኒፌስቶውን ዓላማና ግብ በሕዝብ አእምሮ እንዲሰርጽ መደረግ አለባችሁ ።

0
Rumble logo